20ኛው የምስራቅ አፍሪካ ካቶሊክ ጳጳሳት ጉባኤ እሑድ ሐምሌ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ማካፓ ስታዲየም በታላቅ ድምቀት በይፋ ተከፍቷል።

20ኛው የምስራቅ አፍሪካ ካቶሊክ ጳጳሳት ጉባኤ እሑድ ሐምሌ 3 ቀን 2014 ዓ.ም. በታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ቤንጃሚን ማካፓ ስታዲየም በታላቅ ድምቀት…

0
1149

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጳጳሳት ጉባኤ 6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ ለመላዉ ምዕመናንና በጎ ፊቃድ ላላቸው የሀገራችን ሕዝቦች በሙሉ ያስተላለፈው የቅድመ ምርጫ መልዕክት

‹‹አቤቱ ፍርድህን ለንጉሥ ስጥ ሕዝብህንም በጽድቅ ችግረኞችህንም በፍርድ ይዳኝ ዘንድ›› (መዝ. 72. 1-2) ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ እንደምንረዳው የእስራኤል ሕዝቦች እግዚአብሔር…

0
1737

በዓለም ዙርያ የሚገኙ ክርስቲያኖች 54ኛውን የክርስቲያኖች አንድነት የጸሎት ሳምንት እ. አ. አ. ከጃንዋሪ 18 – 25 ቀን 2021 ዓ.ም. በበይነ መረብ በጋራ ጸሎት አሳልፈዋል።

በዓለም ዙርያ የሚገኙ ክርስቲያኖች 54ኛውን የክርስቲያኖች አንድነት የጸሎት ሳምንት እ. አ. አ. ከጃንዋሪ 18 – 25 ቀን 2021 ዓ.ም. በበይነ…

0
1944

ብፁዕ አቡነ ተስፋሥላሴ መድኅን የአዲግራት ሀገረስብከት ጳጳስ ከሀገር ውስጥ እና ከውጭ ሃገር ጳጳሳት የአብሮነት መግለጫ መልዕክክቶችን በስልክ ተቀብለዋል

ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ ጥር 13 ቀን 2013 ዓ.ም. በጳጳሳት ጉባኤ ጠቅላይ ጽ/ቤት እንደገለፁት ረቡዕ ጥር 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ከብፁዕ…

0
1569

በአዲስ አበባ ሀገረስብከት የሊቀጳጳሳት እንደራሴ የሆኑትን ክቡር አባ ተስፋዬ ወልደማርያም በአሜሪካ እና ካናዳ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ካቶሊካውያን ሐዋርያዊ አስተዳዳሪ ሆነው ተሾሙ

ብፁዕ ወቅዱስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንቸስኮስ በአዲስ አበባ ሀገረስብከት የሊቀጳጳሳት እንደራሴ የሆኑትን ክቡር አባ ተስፋዬ ወልደማርያምን ከሰኔ 25 ቀን 2012…

0
2328