መጣጥፎች/Articles
ስብከተ ወንጌልና የደኅነት ምሥጢር” በአባ መብራቱ ሀይለጊዮርጊስ
የጌታ የተልእኮ ሥልጣን በእምነት የማደግ ጥሪን ያካትታል፡- ‹‹ያዘዝኋችሁን ሁሉ እንዲጠብቁ አስተምሯቸው›› (ማቴ.28፡20) ይላል፡፡ ስለዚህ፣ የመጀመሪያው መልእክት ለቀጣይ ሕንፀትና ብስለት ጥሪ የሚያቀርብ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ ስብከተ ወንጌል እያንዳንዱን ሰውና እግዚአብሔር ለእርሱ ሕይወት ያለውን ዕቅድ በማስተዋል መቀበልን በሚጠይቅ የዕድገት ሂደት ላይ ያለመ ነው፡፡ ሁላችንም በክርስቶስ ማደግ ያስፈልገናል፡፡ እያንዳንዳችን በሙሉ ልብ ‹‹ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል›› (ገላ.2፡20) ማለት እንድንችል፣ ስብከት ይህን ዕድገት እንድንመኝ ሊቀሰቅሰን ይገባል፡፡ …………………………. Read more
“ገናን ለምንድን ነው የምናከብረው?” በካታኪስት ወርቁ ጦጤ
እግዚአብሔር ከክርስቶስ ልደት በፊት በስምንተኛው መቶ ዓመት በነቢዩ ኢሳይያስ አማካይነት የተነገረው ትንቢት ማለትም “እነሆ ድንግል ትጸንሳለች፣ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች” (ኢሳ. 7፡14)፡፡ የተባለው ትንቢት ጊዜውንና ሰአቱን ጠብቆ ኢየሱስ ከቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋ ለብሶ ወደ እዚች ምድር ለእኛ ሰላማዊ ሰላም ሊሰጠን መጣ፡፡ እነሆ ኢየሱስ ከተወለደ እ.አ.አ. 2025 ዓ. ም. ሲሆን በእኛ በኢትዮጵያ አቆጣጠር ደግሞ 2017 ዓ. ም. ይሆናል፡፡ ስለዚህ ገናን የምናከብረው በየአመቱ በታህሳሳ 29 ቀን የኢየሱስን የልደት ቀኑን በታላቅ …………………………. Read more
